የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ” PFA ” የ 2025 የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
- የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ
- የአርሰናሉ ኢታን ንዋኔሪ
- የአርሰናሉ ሌዊስ ስኬሊ
- የኢፕስዊች ታውኑ (ቼልሲ) ሊያም ዴላፕ
- የበርንማውዙ ( ሬያል ማድሪደ) ዲን ሁይሰን እና
- የበርንማውዙ ሚሎስ ኪርኬዝ
በእጩዎነት መቅረብ ችሏል።
ጋዲሳ መገርሳ
ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም
