በሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ስፔን ጀርመንን በማሸነፍ የዋንጫ ተፋላሚ ሆነች

ከ90 ደቂቃ በላይ ግብ ሳይቆጠርበት የተጓዘው የጀርመን እና ስፔን ጨዋታ በተጨማሪ ሰአት ላይ የአሸናፊነቱን ጎል ቦንማቲ አስቆጥራ ስፔንን አሸናፊ ማድረግ ችላለች ።

የፊታችን እሁድ የአለም ሻምፒዮኖቹ ስፔኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የ አውሮፓ ዋንጫን ለማሳካት ከ እንግሊዝ ብሔራዊ ብድን ጋር ከባድ የፍፃሜ  ፍልሚያ ይጠብቃቸዋል ።

ኤርሚያሰ ገረመዉ

ሐምሌ 17/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *