የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ  አዳዲስ የአሜሪካን ታሪፎች ይፋ አደረጉ ፡፡

ይህንን አዲሱን ታሪካዊ የሆነ ታሪፍ ያወጡት በዓለም ዙሪያ ላሉ ሀገራት መሆኑ ተገልጿል፡፡

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በካናዳ ላይም የታሪፍ ምጣኔን ከ25 በመቶ ወደ 35 በመቶ ከፍ ለማድረግ የሚያስችለውን የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ ፈርመዋል ሲል ዋይት ሀውስ በመግለጫው አስታውቋል፡፡

በካናዳ ላይ ይህ የታሪፍ ጭማሪ የተደረገው ለካናዳ ቀጣይነት ያለው እርምጃ እና የበቀል እርምጃ ምላሽ በመስጠት ነው ተብሏል፡፡

ከፍተኛው የታሪፍ ተመን ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ሲል ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡

ሐመረ ፍሬው

ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *