የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ By ethiofmAdminAugust 7, 2025August 7, 2025ስፖርት ለ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ ሁሉም ክለቦች እስከ ሐምሌ 30 በተሰጣቸው ቀነ ገደብ መሰረት አስፈላጊ ሰነዶችን በማያያዝ ምዝገባ አከናውነዋል። በቀጣይ ያስመዘገቡት ሰነድን ተንተርሶ የክለብ ላይሰንሲንግ የመጀመርያ የፍትህ አካል (FIB) ውሳኔ የሚያስተላልፍ ይሆናል ሲል የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል። ነሐሴ 1/2017 ዓ.ም