ማንችስተር ዩናይትድ ከገሪምስቢ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ጨዋታ
ሁለቱ ክለቦች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ግሪምስቢ ታውን ማንችስተር ዩናይትድን በመለያ መት 12ለ11 ተሸንፏል።
የግሪምስቢ ታውንን ግብ ቨርናም እና ዋረን ከመረብ ሲያሳርፉ የማንችስተር ዩናይትድን የአቻነት ግብ ምቤሞ እና ማጓየር አስቆጥረዋል።
በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ማቲውስ ኩንያ እና ብሪያን ምቤሞ መለያ ምት ስተዋል።
በቀጣይ :-
- ሊቨርፑል ከ ሳውዝሀምፕተን
- ፖርት ቫሌ ከ አርሰናል
- ሊንኮይን ሲቲ ከ ቼልሲ
- ቶተንሀም ከ ዶንካስተር
- ሀደርስፊልድ ታውን ከ ማንችስተር ሲቲ
- ሼፍልድ ዌንስደይ ከ ግሪምስቢ ታውን
- ኒውካስል ዩናይትድ ከ ብራድፎርድ ሲቲ ጋር በካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር ይፋልማሉ ።
ጋዲሳ መገርሳ
ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም
