ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ ስያሜውን ወደ “ሽረ ምድረገነት እግር ኳስ ክለብ” እንደቀየረ አሳወቀ ::

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔር እና ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ስያሜዎችን የሚጠቀሙ ክለቦች ስያሜያቸውን እንዲያስተካክሉ ባወጣው መመሪያ መሠረት ስሑል ሽረ ቀዳሚው ማስተካከያ ያደረገው ክለብ ሆነዋል።

በዚህም መሠረት ከዚህ ቀደም “ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ” በሚል ይጠቀምበት የነበረውን መጠርያ ወደ “ሽረ ምድረገነት እግር ኳስ ክለብ” መለወጡን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል ።

ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *