ሊድያ ታፈሰ የካፍ የዳኞች ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች። By ethiofmAdminOctober 17, 2025October 17, 2025ስፖርት የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ በመሆን እያገለገለች የምችገኘው የቀድሞ ዓለምአቀፍ ዳኛ ሊድያ ታፈሰ፤ የካፍ የዳኞች ኮሚቴ አባል ሆና ተመርጣለች። የዳኞች ኢንስትራክተር የሆነችው ሊድያ ካፍ በአዲስ መልክ ባዋቀረውና 12 አባላት ባሉት ኮሚቴ ነው አባል ሆና የተመረጠችው። ጋዲሳ መገርሳ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም