ኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን በሀላፊነት ሾመ። By ethiofmAdminOctober 21, 2025October 21, 2025ስፖርት አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉን ያሰናበተው ኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን በሀላፊነት ሾሟል። ኖቲንግሀም ፎረስት አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን ለሁለት አመታት በአሰልጣኝነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ከነገ በስተያ ሀሙሰ ኖቲንግሀም በዩሮፓ ሊግ ከፖርቶ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ ስራቸውን ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ጋዲሳ መገርሳ ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም