የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት ይተኮሳል። By ethiofmAdminDecember 31, 2025December 31, 2025የሀገር ውስጥ ዜና የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 6:00 እስከ 6:15 ሰዓት ላይ በሸራተን ሆቴል ርችት ይተኮሳል፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም