መንግሥት 90 በመቶ እየደጎመ ያስቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች የስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፤ አዋጭ ስልት ተቀይሶ ስፖርት ራሱን የቻለ ፈንድ ተቋቁሞለት ከመንግሥት እንዲላቀቅ በረቂቅ አዋጁ መካተቱን ተናግረዋል፡፡

በረቂቅ አዋጁ የፌዴራል ስፖርት ልማት ፈንድ እንደሚቋቋም፣ ድጋፉንና ፈንዱ የሚተዳደርበትን በተመለከተ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እንደሚያወጣ ተደንግጓል፡፡

የካቲት 10/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *