በኢራን በተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 5መቶ በላይ መሻገሩ ተገለፀ

በኢራን ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች በኋላ ያለውን ሁኔታ የሚያሳዩ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፤ የፍለጋ ቡድኖች ከፍርስራሽ ውስጥ ሰዎችን እያወጡ ነው።

ነዋሪዎች የጠፉ ወዳጆቻቸውን ለመፈለግ መብራቶች እየተጠቀሙ ሲሆን፤ የአየር ጥቃቶች በአንዳንድ አካባቢዎች ኃይል እንዲቋረጥ አድርገዋል::

የኢራን የጤና ሚኒስቴር እንዳሳወቀው፤ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር በሚካሄደው ጦርነት ውስጥ ከ1ሺ5መቶ በላይ ሰዎች ተገድለዋል።

ሳራ ዮሃንስ

መጋቢት 14/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *