ምክር ቤቱ 29ኛ መደበኛ ስብሰባዉን ነገ ያካሂዳል

በፌደራል መንግስት የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር ዉይይት ይካሄዳል ተብሏል፡፡

6ኛው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡

በተጨማሪም ምክር ቤቱ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን ማለትም የፌዴራል ታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ረቂቅ አዋጅ እና የኢትዮጵያ የካርበን ገበያ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚያቀርባቸውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቦች መርምሮ አዋጆቹን እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

ሰኔ 22/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *