ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ማለዳ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ከገቡት የቤኒን ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ጋር በሁለትዮሽ እና በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡
“የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።”
ሐምሌ 06/2108 ዓ.ም
ኢትዮጵያ እና ቤኒን ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት ለማሳደግ ጽኑ ፍላጎት አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
