አሰልጣኝ ኤዲ ሃው ያለፈውን የውድድር ዘመን ባጠናቀቁበት መንገድ ጫና ውስጥ ገብተው እንደነበር ይታወሳል።
ኒውካስሎች በፕሪምየር ሊጉ ካደረጓቸው 38 ጨዋታዎች በ17ቱ ተሸንፈው 12ኛ ደረጃን በመያዝ የውድድር ዘመኑን ማጠናቀቃቸው ይታወሳል።
አሰልጣኙ በ2025 ነውካስል የካራባኦ ካፕ ዋንጫን እንዲያሸንፍ በማድረግ ለ70 ዓመታት የዘለቀውን የዋንጫ ጥም እንዲቆርጥ ማገዛቸው ይታወሳል።
በ2023 እና 2025 የውድድር ዘመናት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታዊ እንዲሆንም አድርገውታል።
አቤል ጀቤሳ
ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም
