የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ማይክ ጆንሰን ኢራን የኒዩክሌር ጦር መሣሪያ ልታገኝ ትችላለች የሚለው ሥጋት «እልባት አግኝቷል» ሲሉ የተናገሩ ሲሆን፣ ቴህራን «የኒዩክሌር ጦር መሣሪያ አይኖራትም» ሲሉ አረጋግጠዋል።
«ኢራን የኒዩክሌር ጦር መሣሪያ አይኖራትም። ይህም ላለፉት ግማሽ ክፍለ ዘመናት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዋና ዓላማ ነበር» ብለዋል ጆንሰን።
አክለውም «ይህ ጉዳይ እልባት አግኝቷል» ብለዋል።
ሀና ሰይፉ
መስከረም 7/2019 ዓ.ም
