Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 4, 2025June 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢነርጂ ስርቆት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና ቡድኖች እየተበራከቱ መጥተዋል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ

በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የተገዙ የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ መስመሮች ላይ ጉዳት፣ ውድመትና ስርቆት […]

June 4, 2025June 4, 2025የውጭ ዜና

የቻይና ዜጎች ‘አደገኛ በሽታ አምጭ ተህዋሲያን’ ወደ አሜሪካ አስገብተዋል በሚል ተከሰሱ

ሁለት የቻይና ዜጎች የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት ‘አደገኛ የስነ ሕይወት ተህዋሲያን’ ያሉትን ፈንገስ […]

June 4, 2025June 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 18 ዓመት በላይ የቆዩ ህጎችን ማሻሻሉን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ።

የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና የአካባቢና ማህበራዊ ተፅዕኖ ግምገማ አዋጅ መሻሻሉንም ገልጿል። የህግ ክፍተቶች […]

June 4, 2025June 4, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል ደቡብ ሶርያን ደበደበች

የእስራኤል መከላከያ ኃይል በዳራ ጠቅላይ ግዛት የጦር መሳሪያ መምታቱን ገልጿል። በማሕበራዊ ሚዲያ […]

June 4, 2025June 4, 2025የውጭ ዜና

መስክ የፕሬዝደንት ትራምፕ የግብር ሕግን “አሳፋሪ እና አስጸያፊ” ሲል አጣጣለ

ኢሎን መስክ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን የግብር እና የወጪ ሕግ “አሳፋሪ እና አስጸያፊ” […]

June 4, 2025June 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የግል ኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ

ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አ.ማ በኢትዮጵያ በቅርቡ በተጀመረው የካፒታል ገበያ የመጀመሪያው የግል […]

June 3, 2025June 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከምርት ወደ ወደብ እና ከወደብ ወደ ምርት ንግድን በማመቻቸት ስራ በኢትዮጵያ የሚያጋጥሙ ችግሮች ላይ ያተኮረ የሎጂስቲክስ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡

የኢትዮጵያ ፍሬት ፎርዋርደርስ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶሴሽን ፣ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እና ኩነ ፋውንዴሽን […]

June 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መራጭ ብቻ ሳይሆኑ በዕጩነት መሳተፍ የሚችሉበት ጥናት መካሄዱ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛዉን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅቴን ጀምሬያለሁ ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ […]

May 29, 2025May 29, 2025የውጭ ዜና

ኢላን መስክ ከትራምፕ አስተዳደር ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።

መስክ በሺዎች የሚቆጠሩ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የተባረሩበት የዶጅ ንቅናቄ ኃላፊ ነበር። ዶጅ […]

May 29, 2025May 29, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ የዩክሬን ጦርነትን እንዲቆም ለፑቲን የሁለት ሳምንት ቀነ ገደብ እንደሰጡ ጠቆሙ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬንን ጦርነትን ለማስቆም […]

Posts navigation

Previous 1 … 120 121 122 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.