በበርካታ የባንክ ሂሳቦች ተበታትነው የሚገኙ የመንግስት ገንዘቦችን ወደ አንድ ቋት ይሰበስባል የተባለው”የትሬዠሪ ነጠላ አካውንት” ስርአት መተግበር መጀመሩ ተገለፀ።

መንግስት ጠንካራና እና በአግባቡ የተደራጀ የፋይናንስ ስርአት በመዘርጋት ከታክስና ታክስ ካልሆኑ ፣ […]