ኢዜማ የመንግስት አካላት በሚል በጠራቸው የፀጥታ ኃይሎች በአዲስ አበባ ውስጥ ወጣቶች እየታፈኑ እና የት እንዳሉ ማወቅ አሰቸጋሪ እየሆነ እንደመጣ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል፡፡

ባለፉት ጥቂት ቀናት በአዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ወጣቶች በመንግሥት የፀጥታ […]