Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 24, 2025February 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የአምፑላንስ እጥረት እንዳለ ተነገረ።

በትግራይ ክልል አገልግሎት ላይ ያሉ አምፑላንሶች ከመቶ እንደማይበልጡ ሰምተናል። ከጦርነቱ አስቀድሞ በክልሉ […]

February 24, 2025February 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ከ 3 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ

በአዲስአበባ ከተማ ከ ሀምሌ ወር ጀምሮ አስከ የካቲት ወር አጋማሺ የጣራ እና […]

February 24, 2025February 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከወር በፊት አገልግሎት መስጠት አቁሞ የነበረው የጨረር ማሽን መስራት መጀመሩ ተገለፀ።

ከዚህ ቀደም ለጣቢያችን ቅሬታ ያቀረቡ ታካሚዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ ተመልሳችሁ ኑ መባላቸውን […]

February 24, 2025February 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ዘለኒስኪ ሥልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ አሉ፡፡

የዩክሬይኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ ለአገራቸው ሠላም የሚያመጣ ከሆነ ሥልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቀዋል። ይህን […]

February 22, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ተነጣጥለን ረዥም መጓዝ አይቻልም ” አሉየውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ  ።

በናይል ወንዝ ፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም ስርዓት እንዲሰፍን ሁሉም የቡኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ […]

February 21, 2025February 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ቀበሌዎች እና ገበሬ ማህበራት ኬላዎችን በማሰር ክፍያ እየጠየቁ ነዉ ተባለ፡፡

አሽከርካሪዎች በአጭር ኪሎሜትር ልዩነት በተደጋጋሚ ኬላዎች ላይ ክፍያ እየተጠየቁ መሆኑንም አስታዉቀዋል፡፡ ከጣቢያችን […]

February 21, 2025የውጭ ዜና

ለጋዛ ተፈናቃይ ዜጎች የሚዉሉ15 ተንቀሳቃሽ ቤቶች ወደ ጋዛ እያመሩ ነዉ ተባለ።

በጋዛዉ ጦርነት ምክንያት ወደ ሩብ ሚሊየን የሚጠጉ ቤቶች እንደወደሙ ተመድ ግምቱን አስቀምጧል። […]

February 21, 2025February 21, 2025የውጭ ዜና

ከጋዛ የተላከዉ አስከሬን የሺሪ ቢባስ አይደለም ሲል የእስራኤል መከላከያ ገለጸ፡፡

ወደ እስራኤል የተላከዉ አስከሬን ከምርመራ በኋላ የሺሪ ቢባስ አለመሆኑ ከተገለጸ በኋላ፤ እስራኤል […]

February 21, 2025ስፖርት

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ድልድል እጣ ማውጣት ስነስርዓት በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል።

የፔዤ እና ሊቨርፑል አሸናፊ ከ  ብሩጅ እና ቪላ አሸናፊ  ጋር  አርሰናል እና ፒኤስቪ […]

February 21, 2025February 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሙታንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳምን ለመደገፍ የሚረዳ የጉዞ መረሃ ግብር ተዘጋጀ፡፡

ገዳሙ ያለበትን ችግር ለመቋቋም ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ወደ ገዳሙ […]

Posts navigation

Previous 1 … 168 169 170 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.