Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

እንደ ኖክና፤ ኦይል ሊቢያ ያሉ የነዳጅ አዳዮች  በጎንደር ከተማዉ ሙሉ ለሙሉ ቤንዝል እያቀረቡ አይደለም ተባለ፡፡

የጎንደር ከተማ ንግድ ቢሮ  ማግኘት ከሚገባዉ  የቤንዚን አቅርቦት 20 በመቶ ብቻ እያገኘ […]

December 19, 2024December 19, 2024የውጭ ዜና

ሶሪያ ከዚህ በኋላ የግጭት አምባ እንደማትሆን የአማፅያን መሪው ተናግሯል

የሶሪያ አማፅያን መሪው  አህመድ አል ሻራ አገሪቱ ለማንም ስጋት አትሆንም ግጭትም አንፈልግም […]

December 19, 2024December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ወረርሺኝ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደተቻለ ተነገረ

በአማራ፤ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ወረርሺኝ በአውሮፕላን በታገዘ የኬሚካል […]

December 19, 2024December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአመት ለ2መቶ ሺ ደንበኞች ብድር ሰጥቻለው ሲል  ስንቄ ባንክ ገለፀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚሳየው ደግሞ፤ በመቶ አመት ታሪክ በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች  […]

December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሚወሰኑ የፍቺ እና ጉዲፈቻ ውሳኔዎች በይፋ አገልግሎት መጀመራቸዉ ተገለጸ፡፡

በፍርድ ቤቶች የምዝገባው አገልግሎት በይፋ በአራዳ እና ቦሌ ምድብ ችሎቶች መጀመሩም ተሰምቷል፡፡ […]

December 19, 2024December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ህገወጥ የከብት እርዶች እየጨመሩ ነዉ ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ ከህገወጥ እርድ ጋር በተያያዘ  በተደረገ ቁጥጥር ከ3 ሺህ ኪሎ […]

December 19, 2024December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በግጭት ውስጥ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ያሉ ሴቶች ችግራችን በሀገራዊ ምክክሩ መፍትሔ  ያገኛል ብለን እንጠብቃለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የሴት ተወካዮች ተናገሩ  ።

በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የምክክር መድረክ ላይ ኢትዮ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው የሴት […]

December 19, 2024December 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረር፣ ጅግጅጋ እና ሌሎች የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ

በሀረር፣ ጅግጅጋ እና ሌሎች የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ […]

December 18, 2024December 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሽርክና ያቋቋሙት የኮንጎ አየር መንገድ ሥራ ጀመረ።

የኮንጎ አየር መንገድ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ውስጥ ባሉ […]

December 18, 2024December 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አጎዋ የሚራዘም ከሆነ ኢትዮጵያ ፖለቲካዋን መቃኘት ያስፈልጋታል ተባለ

አጎዋ የሚራዘም ከሆነ ኢትዮጵያ ወደ ገበያው ለመመለስ ፖለቲካዋን መቃኘት ያስፈልጋታል ሲሉ የኢንቨስትመንትና […]

Posts navigation

Previous 1 … 199 200 201 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.