Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

December 12, 2024የውጭ ዜና

አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ቃለ መሀላ ፈጸሙ፡፡

አብዲራሕማን ሞሐመድ አብዱላሒ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ሆነው ዛሬ ሐሙስ ቃለ መሀላ ፈጸሙ። ኢሮ […]

December 12, 2024December 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የምንዛሪ ተመኑ ከባንክ ጋር ከ3 እስከ 5 ብር ልዩነት እንዳለው ሮበስት የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ገለፀ።

በቅርቡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ ከተሰጣቸው 5 ቢሮዎች አንዱ […]

December 12, 2024December 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ዕድሜያቸዉ ከ5ዓመት በታች ለሆኑ ከ6መቶሺህ በላይ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ለመስጠት ዘመቻ ተጀመረ፡፡

በመዲናዋ ሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ ክትባት መሰጠት ተጀምሯል። በዚህኛዉ ዙር ከ6መቶ92ሺህ […]

December 12, 2024December 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የንብረት ታክስ መክፈል የለባቸውም” ሲል የኢትዮጵያ ምሁር አይነስውራን ሴቶች ማህበር ገለፀ፡፡

ገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ “አካል ጉዳተኛ ሁሉ ድሃ ስላልሆነ የንብረት ታክስ አይክፈሉ የሚለው […]

December 12, 2024December 12, 2024የውጭ ዜና

የበሻር አል አሳድን አስተዳደር የገረሰሱት የሶሪያ አማጺያን የቀድሞውን ፕሬዝዳንት አባት ሐፊዝ አል አሳድን የቀብር ቦታን በእሳት አወደሙ።

አማጺያኑ የመንግሥት ወታደሮችን በማሸነፍ ዋና ከተማዋን ሲቆጣጠሩ ከአገር የኮበለሉት የፕሬዝዳንት በሻር አል […]

December 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር በስኬት ተጠናቀቀ

በቱርኪዬ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር […]

December 12, 2024ስፖርት

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውች

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በስድስተኛ ጨዋታ አርሰናል ፣ ባርሴሎና እና ጁቬንቱስ ድል ማድረግ […]

December 11, 2024December 11, 2024የውጭ ዜና

ዩክሬን ወደ ሩሲያ ሚሳኤል መተኮሷ ተሰማ

የዩክሬን ጦር ወደ ደቡባዊ ሩሲያ ሚሳኤል ማስወንፉን ሞስኮ አስታውቃለች ። ሚሳኤሎቹ የተወነጨፉት […]

December 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሚኒስክ እንደ ሃቫና

አሌግዛንደር ሉኬሼንኮም እንደ ካስትሮ የሆኑበት ዘመን እየተፈጠረ ነዉ፡፡ የኩባዉን የሚሳኤል ቀዉስ የወለደዉ […]

December 11, 2024December 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በየትኛውም የሥራ መስክ ለሚሰማሩ የዲጂታል ፋይናንሺያል ክህሎት ወሳኝ ነው ተባለ

በየትኛውም የሥራ መስክ ለተሰማሩና ለሚሰማሩ የዲጂታል ፋይናንሺያል ክህሎት ወሳኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ […]

Posts navigation

Previous 1 … 204 205 206 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.