የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ አዲሱን ራሳቸውን የሚቆጣጠሩ ድርጅቶች የዕውቅና አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ፍትሕ ሚንስቴር እንዳጸደቀለት አስታውቋል።

አዲሱ መመሪያ፣ ባለሥልጣኑ የተወሰኑ ሥልጣንና ኃላፊነቶቹን እውቅና ለተሰጠውና ራሱን በራሱ ለሚቆጣጠር ድርጅት […]

በኢትዮጵያ 47 በመቶ የሚሆነው የሃይል መቆራረጥ ችግር የሚከሰተው ከዛፎች ጋር በሚፈጠር ንክኪ ነው፣ በመሆኑም ዛፎችን የማፅዳት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” – አገልግሎቱ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሀገሪቱ “47 በመቶ የሚሆነው የሃይል መቆራረጥ ችግር የሚከሰተው ከዛፎች […]