Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

November 11, 2024November 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቹ ቁጥር ከ 6 ሚሊየን በላይ መድረሱን ገለጸ፡፡

የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ወደ አገር ዉስጥ ገብቶ ስራ ከጀመረ […]

November 11, 2024November 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የሰብልና የፋብሪካ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ መቀነሱ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ፣ የንግድ ግብይት ማስፋፊ ዳይሬክቶሬት፣ በመንግሥት ገበያ […]

November 11, 2024November 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ መውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ የፍትህ ቢሮ አሳውቋል።

ይህ ደንብ ቁጥር 178/2017 ሆኖ የወጣ ነው። ደንቡ ” በሆቴልና መሰል አገልግሎት […]

November 11, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ለፑቲን ስልክ ደዉለዉ ግጭት አንዲያረግቡ አሳሰቡ

ተመራጩ የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ደዉለዉ ግጭቶችና […]

November 11, 2024November 11, 2024ስፖርት

በካፋ  የሴቶች  ቻምፒዮንሰ ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽንፈት አስተናግዷል !

በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ በምድብ ሁለት ላይ ተደልድሎ የሚገኘው የኢትዮጵያ እና የምስራቅ […]

November 9, 2024November 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውላቸውን ለማቋረጥ የወጣው ማስጠንቀቂያ እስከ ህዳር 30  2017 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን  በተለያዩ ጊዜያት በሽያጭ ተላልፈው የቤት ባለቤቶች  ውል […]

November 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኦቪድ ሪል ስቴት ከራይድ ትራንስፖርት ጋር የራይድ ቤተሰብ መንደርን ለመገንባት ከተፈራረመ ከአንድ ወር በኋላ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ።

ኦቪድ ሪል ስቴት ለራይድ ሹፌሮች የሚሆን የራይድ ቤተሰብ መንደር በገላን ጎራ ከተማ […]

November 9, 2024November 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ላየን ኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ ኮሌጅ  4 መቶ 50  ተማሪዎችን አስመርቋል።

ኮሌጁ  በሆቴል፣ በቱሪዝምና ቢዝነስ የትምህርት ምስኮች ያሰለጠናቸውን 4መቶ 50 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት […]

November 9, 2024November 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኤፍቢአይ በመላው አሜሪካ ለጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ ጀመረ

በመላው አሜሪካ ለሚገኙ ጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ መክፈቱን የአሜሪካው […]

November 9, 2024Uncategorized

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ።

ከመጀመሪያው የሩሲያ አፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ጎን ለጎን በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን […]

Posts navigation

Previous 1 … 218 219 220 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.