Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 13, 2024June 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በትናንትናው እለት ብቻ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ።

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ትናንት በተካሄዱ […]

June 13, 2024June 13, 2024የውጭ ዜና

ለዘንድሮዉ ሐጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመላዉ ዓለም ምዕመናን ሙስሊሞቹ ቅዱስት ከተማ በሚል ወደምትገለጸዋ መካ እየገቡ ነዉ ተብሏል ።

የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እስከ ትናንት ድረስ ከ1.5 ሚሊዮን የሚበልጡ የዉጪ ሐገር […]

June 12, 2024June 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራችን በምግብና መጠጥ ረገድ ያላትን የቱሪዝም አቅም ያሳያል የተባለው ኢትዮ የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው እለት ተከፍቷል።

ኢትዮ የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል የውጭ ሀገር ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያውያን ፤ ሀገራችን […]

June 12, 2024June 12, 2024ጤና

የምጥ መርፌ መቼ ይሰጣል?

ከ37 እስከ 42 ሳምንታት ባሉት የመጨረሻ የእርግዝና ወራቶች ላይ ምጥ ተፈጥሯዊ በሆነ […]

June 12, 2024የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ሮኬት ማዝነቡ ተነገረ፡፡

የሊባኖሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪዉ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የበቀል እርምጃ መዉሰደ መጀመሩ […]

June 12, 2024June 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሶስተኛው ዙር ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በተለየ መልኩ ሊጀመር ነው፡፡

ዳሸን ባንክ በስራ ፈጠራ ዘርፍ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እየተገበረ ያለው ዳሸን ከፍታ […]

June 12, 2024June 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል ተባለ።

የዘንድሮው የደም ለጋሾች ቀን “ለ20 ዓመታት የደም ልገሣችሁ እናመሰግናለን ! ” በሚል […]

June 5, 2024June 5, 2024ስፖርት

የሪያል ማድሪድ  የደጋፊዎች  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ:: 

እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የሪያል ማድሪድ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች […]

June 5, 2024ስፖርት

ጣሊያናዊው የ54 ዓመቱ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በይፋ አዲሱ የናፓሊ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ናፖሊ ጣልያናዊውን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርገው […]

June 5, 2024June 5, 2024ጤና

በእርግዝና ወቅት የግብረ ስጋ ግንኙነት ቢደረግ ችግር አለዉ?

የግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ የአዕምሮ ዝግጁነት ፣አካላዊ ደህንነት ፣የሰዉነት ዉስጥ የሆርሞን አይነቶች […]

Posts navigation

Previous 1 … 270 271 272 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.