የእግር መደንዘዝና የማቃጠል ስሜት የሚፈጠረው ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ያላቸው ሰዎች ክብደታቸው በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ በሚፈጥረው ተደጋጋሚ ጫና ምክንያት የነርቭ ሥርዓታቸው ሲዛባና እግራቸው ጉዳት ሲደርስበት ነው።

ይህን ያሉን በሃሌታ ፊዚዮቴራፒ ክልኒክ የፊዚዮቴራፒ ስፔሻሊስት የሆኑት አቶ ማይክለ ተክሉ ናቸው። […]