Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ አማኑኤል ሆስፒታል የሚገቡ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡

በሆስፒታሉ አስተኝቶ ህክምና ምክትል ዳይሬክተር ነርስ ተስፋዬ አለምነህ ወደ ሆስፒታሉ የሚመጡ አዳዲስ […]

May 22, 2024May 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሰባት ቅርሶች ከእንግሊዝ ተመልሰዋል፡፡

በመቅደላ ጦርነት ከሃገር ተዘርፈው የተወሰዱ ሰባት ቅርሶች ከእንግሊዝ ሃገር ተመልሰዋል ተብሏል፡፡ የቱሪዝም […]

May 22, 2024May 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት የመጡልኝ የካሳ ጥያቄዎች መመለስ አልችልም አለ፡፡

እነዚህ የካሳ ጥያቄዎች የልማት ስራዎቼን እያስተጓጎሉብኝ ናቸውም ብሏል፡፡ መንግስት የተጠየቀውን እና የመጣውን […]

May 22, 2024May 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአሁኑ ሰዓት በአገራችን 6 ሚሊየን ህጻናት የቀነጨሩ ናቸዉ ተባለ፡፡

አገራችን ከመቀንጨር ጋር በተያያዘም በየዓመቱ 55.5 ቢሊየን ብር ታጣለች ተብሏል፡፡ በሰቆጣ ቃልኪዳን […]

May 21, 2024May 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የአስፓልት መንገድን በአፈርና በጠጠር አንዲሁም በጭቃ ያበላሹ 91 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ተቀጡ፡፡

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የጫኑትን ጭነት ሳይሸፍኑ እንዲሁም […]

May 21, 2024May 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ጓደኛቸውን በመግደል ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ/ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ […]

May 21, 2024May 21, 2024ስፖርት

እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ ሆነ !

በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር […]

May 21, 2024May 21, 2024ጤና

መዋሸት ከአዕምሮ ጤና ችግር ጋር ምን ያገናኘዋል ?

መዋሸት ከልጅነት ዕድሜ ይጀምር እና እስከ እድሜ አመሻሽ ድረስ ሊቀጥል እንደሚችልም ይነገራል።ውሸት […]

May 21, 2024May 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰሩ ግለሰቦችና ተቋማት ድጋፍ እንዲያገኙ እድል የሚያመቻች አውደ ጥናት በሬው እለት ተካሂዷል፡፡

አውደ ጥናቱ በዋናነት ስር የሰደደ ድህነት መረጃና ማስረጃዎች ላይ የሚመክር ነበር፡፡ ኦክስፎርድ […]

May 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ለ13 አመታት አንድም ቅርስ አላስመዘገበችም ተባለ፡፡

የቱሪዝም ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንዳስታወቀው ላለፉት 13 […]

Posts navigation

Previous 1 … 276 277 278 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.