አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው እና በሀገራችን ህገ መንግስት የሰፈሩ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲከበሩ ለማድረግ መንግስት ግዴታውን ለመወጣት ፈቃደኛ አይደለም ተባለ።

ሀገሪቷ የሰላም አየር እንድትተነፍስ መንግስት የህግ የበላይነት በማረጋገጥ የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችማክበር […]