Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽ በሁለት ሳምንት ውስጥ ክልላዊ እና ከተማ አስተዳደር መድረክ ሊያደረግ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ የሚፈልገው ያህል አጀንዳዎችም እየመጡለት መሆኑን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ ኮሚሽኑ በዌብሳይትም […]

May 20, 2024May 20, 2024ስፖርት

ፍሎሪያን ዊርትዝ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች  ሆነ !

በባየር ሌቨርኩሰን አሸናፊነት የተጠናቀቀው የጀርመን ቡንደስሊጋ የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች […]

May 20, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊባል የሚችል ከባድ የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ተደርጓል፡፡

የተሳካና ከባዱ ቀዶ ጥገና ህክምና የተደረገው ባልተለመደ መልኩ የሰውነት ክፍሉ ከመደበኛው በተቃራኒው […]

May 20, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ባደረገው ቁጥጥር 9 ተቋማት ላይ የማሸግ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡

ባለስልጣኑ በበዓል ሰሞንበ3 መቶ 23 ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደወሰደ እና ከነዚህም […]

May 20, 2024May 20, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ

አየር መንገዱ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅት እንዳጠናቀቀ አስታዉቋል፡፡ የኢትዮጵያ […]

May 20, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ባለሀብቶች መዝናኛ ቦታዎችን እና ፖርኮችን እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበላቸዉ።

ጥሪዉን ያደረገዉ የአዲስአበባ መዝናኛ ቦታዎችና ፖርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ነዉ። ኮርፖሬሽኑ የእንጦጦ ፖርክን […]

May 20, 2024May 20, 2024የውጭ ዜና

ሞሃማድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ተመረጡ

ሞሃማድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል ነበሩ፡፡ የውጭ […]

May 20, 2024May 20, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል:-

ግንቦት 12 ቀን 2016

May 20, 2024የውጭ ዜና

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።

የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚር አብዶላሂ በሄሊኮፕተር አደጋ […]

May 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

ዓለም አቀፍ የሙዚየም ቀን “ሙዚየሞች ለትምህርት እና ለምርምር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።

አለም አቀፍ የሙዚየም ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ47 ግዜ በሀገራችን ደግሞ ለ22ኛ […]

Posts navigation

Previous 1 … 278 279 280 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.