Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 16, 2024April 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት” ሊዘጋጅ ነዉ ተባለ፡፡

ጣፋጭ ህይወት መልቲሚዲያ ቅን ልብ ላሳዩ ልበቀናዎች ግንቦት 30 2016 ዓ.ም የምስጋና […]

April 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የፋይናንስ ተቋማት የብድር አሰጣጥ አሰራራቸውን ግልፅ ለማድረግ አለመፈለጋቸው ለብድር ሂደቱ ችግር እንደሆነ ተሰማ፡፡

የብድር አገልግሎቱን የሚሰጡ የፋይናንስ ተቋማት አሰራራቸውን ለተጠቃሚው ግልፅ ባለማድረጋቸው ተበዳሪዎች ለእንግልት እንደሚዳረጉ […]

April 16, 2024January 12, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ስለ ራያ አላማጣ ግጭት እስካሁን የወጡ መረጃዎች

አብን፣ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ሕዝብ ላይ “አራተኛ ዙር” ጥቃት ከፍተዋል ሲል ትናንት […]

April 15, 2024April 15, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አንድ ጥናት አመላከተ፡፡

የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አደረጉት ባለዉ ዓመታዊ ጥናቱ ላይ እንደገለፀው በኢትዮጵያ 56 […]

April 15, 2024April 15, 2024ጤና

የጉሮሮ #አለርጂ እና ህክምናው

የጉሮሮ አለርጂ በህክምና ሊድን የሚችል የጤና እክል ቢሆንም ተገቢውን የህክምና ክትትል ካልተደረ […]

April 15, 2024April 15, 2024የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ለግብጽ 1ቢሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ፡፡

ግብጽ ኢኮኖሚዋን እንድትደግፍ ከአውሮፓ ህብረት አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር አግኝታለች፡፡ ሀገሪቷ ከዚህ […]

April 15, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የኃይል እጥረት ኬንያ ስምምነቷን እንድታሻሽል እያስገደዳት ነዉ ተባለ፡፡

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የገባችዉን የ25 ዓመት የሃይል ግዢ ስምምነት መልሳ ለማጤን መገደዷ […]

April 13, 2024April 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በትናንትናው እለት ከ8 መቶ በላይ ሰነድ አልባ ፍልሰተኞች ከሳውዲ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የፍልሰተኞች አስመላሽ ብሄራዊ […]

April 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ከ95 በመቶ በላይ ደንበኞቹ ክፍያቸውን በኦንላይን እየከፈሉ ነው አለ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለጠቢያችን እንዳሉት በስምት ወር […]

April 12, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር በመሆን ለደንበኞቹ መኪና በብድር እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኀበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጽም […]

Posts navigation

Previous 1 … 290 291 292 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.