Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በመላዉ ሀገሪቱ ያሉ ጦርነቶች ሊቆሙ ይገባል-ነፃነት እና እኩልነት ፖርቲ (ነእፖ)

ፖርቲዉ በመላዉ ሀገሪቱ በትጥቅ ትግል ዉስጥ የሚገኙ ቡድኖችንና መንግስትን ለማስታረቅ ማሰቡንም ኢትዮ […]

March 18, 2024March 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በቅርቡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአንዲት መንገደኛ ላይ ተፈፅሟል የተባለውን ሙስናና እንግልት የፈፀሙት የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ናቸው ተባለ፡፡

ድርጊቱን የፈፀሙት የኮሚሽኑ ሰራተኞችም በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተነግሯል ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ […]

March 18, 2024March 18, 2024የውጭ ዜና

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአምስተኛ ጊዜ መመረጣቸው ይፋ ከሆነ በኃላ ሀገራት የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክት ማስተላለፋቸውን የሩሲያ መንግሥት አስታወቀ

ቻይና፣ ሰሜን ኮርያ እና ቬንዙዌላ የመሳሰሉት ሀገራት የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክት ማስተላለፋቸውን […]

March 18, 2024March 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በጣሊያን ባለሀብቶች የተገነባው “ኢታካ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ” ወደ ውጭ ኤክስፐርት ማድረግ ጀመረ፡፡

በትግራይ ክልል የሚገኘው ግዙፉ የኢታካ ኢንዱስትሪ ማምረትና ወደ ውጭ ኤክስፐርት ማድረግ መጀመሩን […]

March 18, 2024March 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገሪቱ የሚወጡ ፓሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ሰዎች ምቹ አይደለም ተባለ።

በሀገሪቱ የሚወጡ ፓሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ሰዎች ምቹ ሁኔታዎችን […]

March 18, 2024March 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢህአፖዉ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር መጋቢ አብርሃም ሃይማኖትን ጨምሮ ሌሎች ፖለቲከኞች ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ።

ባለፈዉ ህዳር 30/ 2016 ዓ/ም ”’ ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን” በሚል መሪ […]

March 15, 2024March 15, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ያለንበት መጋቢት ወር “ፍረጃ ይቁም” በሚል መሪ ቃል የዳውን ሲንድረም ወር ተብሎ እንደሚታሰብ ተገለፀ።

የዘንድሮ የዳውን ሲንድረም ቀን በአለም ለ13ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ9ኛ ጊዜ ፍረጃ […]

October 27, 2022October 27, 2022የውጭ ዜና

ሩሲያ በዣፓርዢያ ግዛት የሚኖሩ ዜጎች ላይ የስልክ ፍተሻ መጀመሯ ተነገረ፡፡

ሩሲያ በቅርቡ ከዩክሬን ከወሰደቻቸዉ አራት ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችዉ በዣፓርዢያ ግዛት ዉስጥ […]

October 27, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 117 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ

የዳሽን ባንክ አክሲዮን ማህበር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን የአውሮፓዊያኑ 2021/22 የሂሳብ […]

October 27, 2022October 27, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ […]

Posts navigation

Previous 1 … 304 305 306 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.