Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 4, 2022January 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“በሂሩት አባቷ ማን ነው ? “ ፊልም ላይ ለተሳተፉ ተዋንያን ጥሪ ቀረበ፡፡

በቀዳማዊ አጼ ሃይለስላሴ ተመርቆ ለመጀመርያ ጊዜ ለህዝብ የተበረከተው ሂሩት አባቷ ማን ነው? […]

January 4, 2022January 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ […]

January 3, 2022January 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ በደረሱ ሁለት ድንገተኛ አደጋዎች በሶስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ፡፡

በአዲስ አበባ በሁለት ክፍለ ከተሞች በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች በሰው እና በንብረት ላይ […]

January 3, 2022የውጭ ዜና

በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ

በኬንያ የአልሸባብ ሃይሎች በከፈቱት ጥቃት 6 ሰዎች ሞቱ በኬንያ የወደብ ከተማ በሆነችው […]

January 3, 2022January 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ አለ

ዐቃቤ ህግ አሉኝ ብሎ በክሱ ላይ ከጠቀሳቸው ምስክሮች ውስጥ 6 ምስክሮን ያሰማ […]

December 31, 2021December 31, 2021የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ ሃይል በካርቱም የሚገኙ የአልአረቢያ እና የአልሃደስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን መክበቡን እና ንብረታቸውንም መውረሱ ተዘግቧል፡፡

ወታደራዊው ሃይል ይህንን ሲያደርግም የሚያሳይ የሲሲቲቪ ተንቀሳቃሽ ምስልም በጣቢያዎቹ የሚገኙ ሰራተኞችን ሲያንገላቱ […]

December 31, 2021December 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ሚኒስቴር በሁለት ወራት ውስጥ 70.6 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አሳወቀ

የገንዘብ ሚኒስቴር በጥቅምት እና ህዳር ወራት ከሃገር ውስጥ ገቢ 70.6 ቢሊዮን ብር […]

December 31, 2021December 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የኢትዮጵያ ካርታ ተብሎ የሚሰራጨው ምስል ከእኔ ጋር ግንኙነት የለውም “ የአስተዳደር ወሰን እና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፡፡

ኮሚሽኑ ምስሉን እንደማያውቀው እና በመረጃው ላይ የተጠቀሰውም የአፍሪካ ህብረት የስራ ተቋም የሌለ […]

December 31, 2021December 31, 2021የውጭ ዜና

በአለማችን በጣት የሚቆጠሩ የናጠጡ ባለጸጎች በ2021 ብቻ ተጨማሪ 421 ቢሊዮን ዶላር ሐብት ማግኘት መቻላቸው ተነገረ፡፡

ለመሆኑ እነዚህ ቱጃሮች እነማን አንደሆኑ እና በአመቱ ምን ያክል ገቢ ማካበት እንደቻሉ […]

December 31, 2021December 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ባንክ ሊመሰርት ነው፡፡

ከተመሰረተ ከሶስት አመታት በላይ ያስቆጠረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የልማት እና የመረዳጃ ማህበር፣ […]

Posts navigation

Previous 1 … 319 320 321 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.