Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ ቦታዎች በየሣምንቱ እሁድ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ባዛር ሊዘጋጅ እንደሆነ ተነገረ።

በአዲስ አበባ ከተማ እየታየ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቆጣጠር እንዲሁም በምርት አቅርቦትና ስርጭት […]

October 28, 2021October 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ወጋገን ባንክ ለልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማዕከል አንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

ባንኩ ድጋፉን ያደረገው የ25ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ይፋዊ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ወቅት […]

October 27, 2021October 27, 2021የውጭ ዜና

እራሱን በገንዘብ ለመሸጥ ጨረታ ያቀረበው ግለሰብ በፖሊስ ተያዘ

በሀገረ ናይጀሪያ ባለፉት እሁድና ቅዳሜ እራሱን ለመሸጥ በማህበራዊ ሚዲያ ሲቀሰቅስ የነበረው ግለሰብ […]

October 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኤሌክትሪክ እና በአነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ የሚሰሩ 25 ሺህ ተሽከርካሪዎችን ላቀርብ ነው አለ

አቤት ትራንስፖርት በሚቀጥሉት 5 አመታት 25 ሺህ በኤሌክትሪክ እና አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ […]

October 27, 2021October 27, 2021የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን በየትኞቹም የአፍሪካ ህብረት የድርጊት መርሃ ግብሮቹ ላይ እንዳትሳተፍ አገደ፡፡

ህብረቱ እገዳው የጣለው በጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሃምዱክ የሚመራው የሲቪል አስተዳደር ወደ ቦታው […]

October 27, 2021October 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በመዋዕለ ህጻናት ግቢ ውስጥ በሚገኝ ትራንስፎርመር ምክንያት ስጋት እንደገባቸው የተማሪ ወላጆች ተናገሩ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ እናት አጸደ ህጻናት ት/ቤት […]

October 27, 2021October 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ፤ ለማሳለጥ የነዳጅ ፍላጎታቸው እንዲሟላላቸው የመንግስትን ድጋፍ ጠየቁ

የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ፕሬዚዳንት ፒተር ሞረር በዛሬው እለት ከምክትል […]

October 27, 2021October 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባን ጠራ

በስድስተኛው የፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የስራ ጊዜውን የጀመረው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመጪው […]

October 27, 2021የውጭ ዜና

ከየሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ መፈታታቸው ተገለፀ።

በአገሪቱ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት የተለያዩ አገራት እና ኅብረቶች ካወገዙት በኋላ የሱዳን ጠቅላይ […]

October 26, 2021October 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሰሜኑን ጦርነት በተመለከተ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠሩ

በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተካሄደ ስላለው ጦርነት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ […]

Posts navigation

Previous 1 … 327 328 329 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.