Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

September 23, 2021September 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ ከታሪፍ በላይ በጠየቁ 50 አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገለጸ፡፡

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ከመስቀል በአል አከባበር ጋር በተያያዘ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ […]

September 23, 2021September 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ራሚስ ባንክ ከ700ሚሊየን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

በምስረታ ላይ የሚገኘው ራሚስ ባንክ እስካሁን ባለው ሂደት 724 ሚሊየን ብር የተከፈለ […]

September 23, 2021September 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በማእከላዊ ሰሜን ሪጅን አካባቢዎች የ4G L.T.E.. ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ

ኩባያንያው የሞባይል የኢንተርኔት አገልግሎትን በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችለውን የ4 ጂ አል.ቲ.ኢ.አድቫንስድ፣ በማእከላዊ […]

September 21, 2021September 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፖስፖርት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹን ወደ አስራ ሁለት ማሳደጉን የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ አስታወቀ

ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል ይህን የተናገሩት ለውጭ ጉዳይ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች፣ […]

September 17, 2021September 17, 2021የውጭ ዜና

ቻይና የአሜሪካ-እንግሊዝ-አውስትራሊያ ስምምነትን ኃላፊነት የጎደለው በማለት ኮንናለች

ቻይና በአሜሪካ ፣ በእንግሊዝ እና በአውስትራሊያ መካከል የተደረገውን ታሪካዊ የደህንነት ስምምነት “እጅግ […]

September 17, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአባይ ግድብ ቀውስ ላይ ግብፅ ከወታደራዊ ግጭት መራቅ እንደምትፈልግ ገለጸች

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሾክሪ ከብሉምበርግ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ […]

September 16, 2021September 16, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ፤ በኤርትራ ስደተኞች ላይ የጦር ወንጀል እየተፈፀመ እንደሆነ የአለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስዎች ገለፀ

የኤርትራ ስደተኞች ትግራይ ውስጥ ባለው ሀይል ታፍነው ይታሰራሉ፣ ይደፈራሉ፣ ይገደላሉ ብሏል ሂዩማን […]

September 15, 2021September 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ኬንያ የሞያሌን የአንድ አለቅ የድንበር አገልግሎትን ወደ ሥራ ለማስገባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

የሁለቱን አገራት የንግድ ትስስር ያጠናክራል የተባለውን የመግባቢያ ስምምነት የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር […]

September 14, 2021September 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች የደሴ ከተማ ከሚያስተናግደዉ አቅም በላይ በመሆኑ ወደ ኮምቦልቻ እየተላኩ ነዉ ተባለ፡፡

ከሰሜን ወሎ ዞን በርካታ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች በደሴ እና ኮምቦልቻ መጠለላቸው ይታወቃል። […]

September 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በህገ ወጥ መንገድ የህክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ -19 ህክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ።

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ የህክምና […]

Posts navigation

Previous 1 … 331 332 333 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.