Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 10, 2021June 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

እስከ ዛሬ ድረስ 30 የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሀን መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን አስታወቀ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሀን በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ቀርበው […]

June 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኤርትራ ወታደሮች መቼ ከትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ለቀው እንደሚወጡ መረጃው የለኝም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ።

በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ምክንያት በተፈጠረው ክፍተት ወደ ክልሉ ገብተው የነበሩት የኤርትራ […]

June 10, 2021June 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት 26 ቢሊዮን ብር ከባንክ በብድር መውሰድ እንዲችል የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት ሆኖ የፀደቀውን […]

June 10, 2021June 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ግብርና ለማስጀመር ዝግጅት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት […]

June 10, 2021የውጭ ዜና

ቱርክ የህዳሴ ግድብ ድርድርና የኢትዮ ሱዳን የድንበር ዉዝግብ በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለበት ገለፀች

በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የህዳሴዉ ግድብ ሶስትዮሽ […]

June 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ1መቶ 80ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች

የአገሪቱ የዕርዳታ ተቋም ዩ ኤስ አይ ዲ እንዳስታወቀው በትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን […]

June 9, 2021June 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሚያዚያ ወር ብቻ 10 የኮንትሮባንድ ወንጀል መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ፣ አምስተኛ እና ዘጠነኛ ምድብ […]

June 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የእስክንድር ነጋ ደህንነት በማረሚያ ቤት ስጋት ፈጥሩብናል አለ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዝዳንት እና እጩ የሆነው እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ […]

June 9, 2021የውጭ ዜና

ካማላ ሃሪስ ህገ-ወጥ ስደትን በማስመልከት ያደረጉት ንግግር ለከፍተኛ ትችት ዳርጓቸዋል፡፡

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ካማላ ሀሪስ ህገወጥ ስደትን አስመልክቶ ለሜክሲኮ ማስጠንቀቂያ አዘል […]

June 9, 2021June 9, 2021የውጭ ዜና

ቤጂንግ ለዋሽንግተን ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች፡፡

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን፣ ዋሽንግተን ከታይዋን ጋር ማንኛውንም […]

Posts navigation

Previous 1 … 356 357 358 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.