Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 20, 2021May 20, 2021የውጭ ዜና

ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት በሁለት ቀናት ውስጥ ሊፈርም ይችላል ተባለ

አንድ የሐማስ ከፍተኛ ባለሥልጣን በቀን ወይም በሁለት ቀናት ውስጥ የጋዛ ታጣቂዎችና እስራኤል […]

May 20, 2021May 20, 2021የውጭ ዜና

ግብፅ በሁለት ሳምንት ውስጥ 35 ዶክተሮችን በኮሮና ቫይረስ አጣታለች

የሀገሪቱ የህክምና ህብረት ባወጣው መረጃ መሰረት ግብፅ በሁለት ሳምንት ውስጥ35 ዶክተሮችን አጣታለች። […]

May 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴዉ ግድብ ሁለተኛዉ ዙር የዉሃ ሙሌት ግብጽን እንደማይጎዳ የአገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድጋሚ አረጋገጡ

የግብፅ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹኩሪ ኢትዮጵያ ሁለተኛዉን ዙር የህዳሴ ግድብ የዉሃ […]

May 19, 2021May 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ10 ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት በ36 ቢሊየን ብር አገበያየ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2013 በጀት ዓመት አስር ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት […]

May 19, 2021May 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት እና ስማቸው ባልተጠቀሰ “ታጣቂ ቡድን” መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ባወጣው መረጃ መሰረት ስምምነቱ የተካሄደው […]

May 19, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ አሁንም ቢሆን የአካባቢውን ሰላም አደጋ ላይ ለመጣል አኮብኩባለች ስትል ቻይናን ከሰሰች

ቻይና የአሜሪካ የጦር መርከብ የታይዋንን የባህር ሰርጥ አቋርጦ ማለፉ አሜሪካ አሁንም ቢሆን […]

May 19, 2021May 19, 2021የውጭ ዜና

ስፔን በሁለት ቀናት የጎረፉባትን ስደተኞች ለማስወጣት ወታደሮቿን አሰማርታለች፡፡

ቁጥራቸው እጅግ በርካታ ስደተኞች ከሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ሞሮኮ ተነስተው ወደ ሲውታ እንደደረሱ […]

May 17, 2021May 17, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በ 30 ደቂቃ ውስጥ የኮቪድ ምርመራ ውጤትን የሚያሳውቅ ማሽን ወደ ስራ ሊገባ ነው፡፡

የኮሮና ቫይረስን በመመርመር በ 30 ደቂቃ ውስጥ ውጤት የሚያሳውቅ ዘመናዊ የመመርመሪያ ማሽን […]

May 14, 2021May 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ 513 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት ለውጭ ገብያ ከቀረቡ የተለያዩ ማዕድናት 6 […]

May 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከሱዳን በመነሳት በማይካድራ አድርጎ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረ 320 የህወሃት ታጣቂ ሀይል ተደመሰሰ፡፡

የህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ሀላፊ ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንደተናገሩት በማይካድራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 364 365 366 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.