Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 24, 2021የውጭ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያና ሱዳን ከማሸማገል ገለል ማለቷ ተሰማ

ኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበር ጉዳይ ለገቡበት ውዝግብ የጋራ መፍትሄ ስታፈላልግ የቆየችው የተባበሩት […]

May 24, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ ባለስልጣነት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል ማሰቧን አስታወቀች

አገሪቱ በትግራይ ክልል ያለዉ አለመረጋጋት እንደሚያሳስባት በመግለፅ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የቪዛ ክልከላ […]

May 24, 2021May 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሣሪያ ተግባራዊ ተደርጓል የሚለውን የተሳሳተ ክስ እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች

የኢትዮጵያ መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሳሪያን ሳይጠቀም አልቀረም […]

May 21, 2021May 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለግብር ከፋዮች ምህረት በማድረጉ 10 ቢሊየን ብር ማጣቱን ተነግሯል፡፡

ላለፉት 11 ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ግብራቸውን ሳይከፍሉ የቀሩ በንግድ ሥራ ላይ የነበሩ […]

May 20, 2021May 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

በዛሬው ዕለት በሆቴል ዲሊኦፖል እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ላይ የቦርዱ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሶሊያና […]

May 20, 2021ስፖርት

ዲያዝ የእግር ኳስ ጸሃፍት ማህበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

የ24 ዓመቱ ፖርቱጋላዊ ተከላካይ የፖርቱጋሉን ቤንፊካ ለቅቆ በ65 ሚ.ፓ ማንቸስተር ሲቲን የተቀላቀለው […]

May 20, 2021May 20, 2021የውጭ ዜና

የኒዮርክ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የትራምፕን ድርጅት “በወንጀል ደረጃ” እያጣራ መሆኑን ገልጿል ፡፡

የከተማዋ ከፍተኛ አቃቤ ህግ ቃል አቀባይ ሌቲያ ጄምስ በዶናልድ ትራምፕ ንብረት በሆነው […]

May 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን 528 ቤቶች በዕጣ ሊያስረክብ እንደሆነ ተነገረ፡፡

የሰራዊቱን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት እና ሰራዊቱን የቤት ባለቤት ለማድረግ ታስቦ የተቋቋመው […]

May 20, 2021May 20, 2021ስፖርት

ሪቨር ፕሌት አማካዩን በግብ ጠባቂ ቦታ አሰልፎ አሸነፈ

ሪቨር ፕሌት በኮቪድ ምክንያት ተጫዋቾቹን በማጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹን ኤንዞ ፔሬዝ በግብ […]

May 20, 2021May 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ እስካሁን 15 ቢሊዮን ብር ከህዝብ ተሰብሰቧል ተባለ፡፡

ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት ባደረጉት ተሳትፎ 15 ቢሊዮን ብር […]

Posts navigation

Previous 1 … 363 364 365 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.