Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 23, 2021April 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ በህንጻ መደርመስ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጁፒተር ሆቴል አካባቢ በደረሰ የህንጻ […]

April 23, 2021April 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ያለአግባብ የተያዘ 13 ሚሊዮን ካሬ ሜትር መሬት ተገኘ፡፡

በአዲስ አበባ የመሬት አጠቃቀም ላይ በተደረገ ፍተሻ 13 ሚሊዮን ካሬ ሜትር ያለአግባብ […]

April 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሚተገበሩ ሶስት ፕሮጀክቶች የሚውል የ907 ሚሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ አድርጓል።

200 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ ውስጥ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የሚውል ነው። […]

April 23, 2021April 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በባምባሲ ወረዳ ከ 50 በመቶ በላይ መራጮች የምርጫ ካርድ መውሰዳቸው ተነገረ፡፡

ከ 50 በመቶ በላይ መራጮች የምርጫ ካርድ መዉሰዳቸዉን የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል፡፡ ቤንሻንጉል […]

April 23, 2021April 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ ኃይል ኢትዮጵያዉያን አርሶ አደሮችን በማፈናቀሉ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነዉ ተባለ

የሱዳን የጦር ሃይል የያዘዉን መሬት ለቆ ሳይወጣ የበልጉና ክረምቱ ወቅቶች እየተቃረቡ በመምጣቸዉ […]

April 23, 2021April 23, 2021የውጭ ዜና

ጋምቢያ ትራኮማን ሙሉ በሙሉ በማጣፋት ሁለተኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡

አይነ ስውርነትን የሚያስከትለውን ትራኮማን ከሀገሯ በማስወገድ ጋምቢያ ከአፍሪካ ሁለተኛዋ ሀገር መሆኗን ዘ […]

April 23, 2021April 23, 2021የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ለደቡብ ሱዳን 51 ሚሊየን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡

ደቡብ ሱዳን ያለችበትን የርሀብ ወቅት እንድትቋቋም 51 ሚሊየን ዶላር መድቤያለው ሲል የአውሮፓ […]

April 22, 2021April 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የመተከል ተፈናቃዮች የክረምት ወራት መቃረቡ ስጋት ላይ እንደጣላቸው ገለጹ::

ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ እና በጓንጓ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ ቁጥራቸው ከ77ሺ […]

April 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በንፁሃን ላይ የሚደርሰዉን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ዛሬም ቀጥለዋል፡፡

በጎንደርና እንጅባራ ከተሞች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እና መፈናቀል […]

April 22, 2021April 22, 2021የውጭ ዜና

አንዳንድ የፓለቲካ ፓርቲዎች የተሰጣቸውን የአየር ሰዓት በትክክል መጠቀም አልቻሉም ተባለ።

ጣቢያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8ን ጨምሮ በሃገሪቱ በሚገኙ የሚዲያ ተቋማት ለ 6ኛው […]

Posts navigation

Previous 1 … 370 371 372 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.