Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 9, 2021April 9, 2021የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ከህንድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማስገባት የያዘውን እቅድ ሰረዘ።

ህብረቱ ከህንዱ ክትባት አቅራቢ ተቋም ሴረም ኢንስቲትዩት ክትባቶችን ተቀብሎ ወደ አፍሪካ ለማስገባት […]

April 9, 2021April 9, 2021የውጭ ዜና

በሞዛምቢክ ጉዳይ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ ነዉ።

በሞዛምቢክ እየደረሰ ያለውን ጥቃት አስመልክቶ በአካባቢው የሚገኙ ጎረቤት ሃገራት የአስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርጉ […]

April 9, 2021የውጭ ዜና

የጀርመኗ መራሂተ መንግስት ሩሲያን አስጠነቀቁ፡፡

የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ሩሲያ በዪክሬን ያሰፈረችውን ወታደሮች እንድታስወጣ አስጠንቅቀዋል። ሜርክል […]

April 9, 2021April 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴዉ ግድብን በተመለከተ ወታደራዊ አማራጭ ቦታ የለዉም—-ሱዳን!

በህዳሴዉ ግድብ ላይ ያሉ አለመግባባቶች መፍትሄ ሊያገኙ የሚችሉት በሚደረጉ ፖለቲካዊ ዉይይቶች መሆኑን […]

April 8, 2021April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት አውታር ላይ ዝርፊያ የፈጸሙ ሦስት ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ ተያዙ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፣በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ […]

April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኒውዝላንድ ከህንድ የሚመጡ ተጓዦች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ አገደች፡፡

ኒውዝላንድ ይህን እርምጃ የወሰደችዉ በህንድ ተባሶ በቀጠለዉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንይት ነዉ፡፡ […]

April 8, 2021April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ድንገተኛ አደጋን የመከላከል አቅሟ እስከምን ድረስ ነዉ?

በሀገራችን በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሰራሽ ምክንያቶች የሚያጋጥሙ አደጋዎች በህይወትና በንብረት ላይ በርካታ […]

April 8, 2021April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ከ1 ሺህ በላይ ተረጅዎችን እየተንከባከብኩ ቢሆንም በቦታ ችግር ተማርሪያለሁ ብሏል፡፡

ችግሬን ለከተማ አስተዳደሩ በተደጋጋሚ ባሳዉቅም ምላሽ ላገኝ አልቻልኩም ብሏል ማህበሩ፡፡ ከዚህ ቀደም […]

April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎችን የሚያግዝ መርሃ ግብር ይፋ አደረጉ፡፡

አገራቱ የመጀመረያ ደረጃ ተማሪዎች ጥሩ ክህሎት እንዲያገኙ የሚያስችል መርሃ ግብር በዛሬው እለት […]

April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለኃይማኖት አባቶች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ እየተሰጠ ነዉ፡፡

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንዳለዉ ክትባቱን ለሁሉም የኃይማኖት አባቶች ለመስጠት ፕሮግራም ተይዟል፡፡ በዚህም […]

Posts navigation

Previous 1 … 376 377 378 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.