Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 13, 2021የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዝዳንት ፎርማጆ ስልጣን በሁለት አመት እንዲራዘም በአብላጫ ድምፅ አጸደቀ፡፡

ይህ አወዛጋቢ ልዩ ምርጫ በ 149 ድንፅ በሃገሪቱ የታችኛው ምር ቤትየፀደቀ ሲሆን፣ […]

April 12, 2021April 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የምስራቅ አፍሪካ አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡

ስልጠናዉ የሚሰጠዉ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 15 ቀን […]

April 12, 2021April 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመተባበር በ3 ቀናት ብቻ 100 ከረጢት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመቀናጀት መጋቢት 30 /2013 ዓ.ም እስከ […]

April 12, 2021April 12, 2021Uncategorized

የ1 ሺህ 442ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል፡፡

የ1ሺህ 442ኛው የረመዳን ፆም ነገ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት […]

April 12, 2021April 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የእስራኤልን አምባሳደር አነጋገሩ፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ የእስራኤልን አምባሳደር […]

April 12, 2021April 12, 2021የውጭ ዜና

በብራዚል 19 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ የረሃብ አደጋ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡

በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖን ተከትሎ በምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የተካሄደው ጥናት እንዳረጋገጠው፣ በአሁኑ […]

April 12, 2021April 12, 2021የውጭ ዜና

ኳታር በመጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ ነዉ፡፡

ሃገሪቱ በዓለምአቀፍ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ከ3.6 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ነዉ የኮሮና […]

April 12, 2021April 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ ማቅረቡን ገልጿል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ተጓዳኝ ምርቶችን አምርቶ ለገበያ ማቅረቡን የፊቤላ […]

April 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ስጋት የለም— የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ከሰሞኑ በተለያዩ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ ለመቅዳት ተሰልፈዉ […]

April 9, 2021April 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በአንድ ሌሊት ብቻ ከ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት በእሳት ወድሟል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እንዳለዉ በከተማዋ […]

Posts navigation

Previous 1 … 375 376 377 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.