Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ምስክር ላሰማ ሲል ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ጥያቄ ፍርድ ቤት ዉድቅ አደረገ፡፡

ዐቃቤ ህግ ባለፈው ቀጠሮው ለምስክሮቼ ደህንነት ሲባል ከመጋረጃ በስተ ጀርባ እና በዝግ […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ11 ሺህ በላይ ሰዎች በ ኤች አይ ቪ ኤድስ እንደሚያዙ ተነገረ፡፡

የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ፅ/ቤት፤ በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ11 ሺህ […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሶማሌ ክልል የእስረኞችን አያያዝ ላይ አሁንም ብዙ ማሻሻያዎች የሚስፈልጋቸው ጉዳዮችና ቦታዎች መኖራቸውን ገለጸ።

ኮሚሽኑ በእስር ቤቶች ተጠርጣሪዎች ንፅህናቸው ባልተጠበቀ እና በጣም በተጨናነቁ ክፍሎች ለጤና ጎጂ […]

April 6, 2021April 6, 2021የውጭ ዜና

አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመቆጣጠር 12 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ፡፡

የአለም ባንክ ባቀረበው ሪፖርት እንዳመለከተው የአፍሪካ ሀገራት በቂ የሆነ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን […]

April 6, 2021April 6, 2021የውጭ ዜና

በቻይና ደቡባዊ ክፍል ሶስት ከተሞች ላይ የኮቪድ 19 ስርጭት ከቁጥጥር ውጪ መሆኑ ተነገረ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በቻይና ደቡባዊ ክፍል ሩሊ በምትባል ከተማ ከቁጥጥር ውጭ መሆኑ […]

April 6, 2021April 6, 2021የውጭ ዜና

ፑቲን ለተጨማሪ ሁለት የስልጣን ዘመናት በፕሬዝደንትነት መቆየት የሚያስችል ሕግን ፈርመዋል፡፡

ህጉ የ 68 ዓመቱ የሩሲያ ፕሬዝዳንት እስከ 2036 ድረስ በስልጣን የመቆየት እድልን […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መዘናጋት አሁንም ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለን ነዉ!

የኮሮና ቫይረስ እያደረሰ ያለዉ ተጽዕኖ እየበረታ ይገኛል፡፡ የጤና ሚንስቴር መረጃ እንደሚያመለክተዉ በትናንትናዉ […]

April 5, 2021April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል ባለፉት ሳምንታት ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡

ሙሉ ማብራሪያው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ስለ ስብሰባ፤ ስለ ስብሰባ የሚደነግገው አንቀጽ ውይይት ማድረግ […]

April 5, 2021April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል፡፡

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳለዉ፣ ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም […]

April 5, 2021April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስቆም ካልቻሉ የፌደራሉ መንገስት ጣልቃ ገብቶ የሕግ የበላይነትን ሊያስጠብቅ ይገባሉ አሉ—ምሁራን

በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶችን ክልሎች ማስቆም እንዳለባቸዉና ያንን ማድረግ አቅም ከሌላቸዉ ግን […]

Posts navigation

Previous 1 … 378 379 380 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.