Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 1, 2021April 1, 2021የውጭ ዜና

በታሪክ የመጀመሪያዋ ሄሊኮፕተር ከምርድ ውጩ ወዳሉ ፕላኔቶች ልትላክ ነው፡፡

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከምድራችን ወደ ቀይዋ ፕላኔት […]

April 1, 2021April 1, 2021የውጭ ዜና

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዓባይ ግድብ ዙሪያ የምክክር መድረክ አዘጋጅቻለሁ አለች፡፡

የኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በኪንሻሳ ይገናኛሉ መባሉን […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከሚቀጥለዉ ሰኞ ጀምሮ እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸዉ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባት እንደሚሰጥ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ በመሆን […]

April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚገኘዉ ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በሁለት ግለሰቦች […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በፍቅረኛው ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈፅሞ አስክሬኗን ቆራርጦ የጣለው ወንጀለኛ በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጣ፡፡

የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ተመርቃ በስራ ላይ የምትገኝ […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የእስራኤል የጸረ ተባይ ተቋም በኢትዮጵያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡

በጸረ ተባይ እርጭት ላይ የተሰማራው የእስራኤል የጸረ ተባይ ማዕከል ቅርንጫፍ ማዕከሉን በኢትዮጵያ […]

April 1, 2021የውጭ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍ አደረገች፡፡

የተባበሩት አረብ ኤምሬትሶች ለትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚውል የምግብ እና የመድሀኒት ድጋፍ […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል።

በዛሬዉ እለት ይፋ የተደረገዉ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎትየጀመረባቸው ከተሞችም ባሕር ዳርን ጨምሮ […]

April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከተሞች ላይ በስፋት ስሚስተዋለዉ ስለ አዲሱ የወባ ትንኝ ምን ያህል ያዉቃሉ?

በአለም አቀፍ ደረጃ ከዚህ ቀደም የነበረዉ የወባ ስርጭት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ […]

April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ በየአመቱ በአማካይ ከ 3 በላይ ሰዎች የሚሞቱባቸው ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች አሁን ከአደጋ ነጻ ናቸው ተባለ፡፡

ይህንን ያለው የከተማዋ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የመንገድ ደህንነትና ቁጥጥርን አስመልክቶ ባቀረበው ጥናታዊ […]

Posts navigation

Previous 1 … 380 381 382 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.