Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ1 ሚሊዮን በላይ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ከቻይና ወደ ዚምባብዌ ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ ዛሬ ከቤጂንግ ወደ ዚምባብዌ ሃራሪ […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም ቦታ በደርሰው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ በክልልና በፈዴራል መንግሥት ቅንጅት እየተወሰደ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚንስትሩ በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ወለጋ ዞን በንጹሐን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት […]

April 1, 2021April 1, 2021የውጭ ዜና

ሱዳን 335 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለአሜሪካ ከፈለች።

ሱዳን የአልቃኢዳ አባላት ናቸው በተባሉ አሸባሪዎች በአሜሪካ ዜጎችና ተቋማት ላይ ለደረሰው ጥቃት […]

April 1, 2021April 1, 2021የውጭ ዜና

በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ ከ 60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡

ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከ 66 ሺህ 570 በላይ ሰዎች በብራዚል በመጋቢት ወር […]

April 1, 2021April 1, 2021የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ ክትባት የተከተቡ ሰዎች ሲመረመሩ ቫይረሱ ተገኘባቸዉ፡፡

በአሜሪካ ክታባቱን ሙሉ በሙሉ የወሰዱ ሰዎች ከሁለት ሳምንታት በኋላ ሲመረመሩ የቫይረሱ ተጠቂ […]

March 31, 2021March 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለኦቲዝም ተጠቂ የማህበረሰብ ክፍሎች ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ፡፡

የኒያ ፋውንዴሽን መስራች የሆኑት ወ/ሮ ዘሚ የኑስ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ከምርጫዉ […]

March 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መረጃዎች ለዓይነ ስዉራን ተደራሽ ለማድረግ ለሚሰራ ስራ አስፈላጊዉ ድጋፍ እየተደረገ አይደለም…..ፊዮሪ ፈትል የብሬል ጋዜጣ

ፈትል የመጀመሪያው የብሬል ጋዜጣ በ2013 ዓ.ም መስከረም ወር ላይ ነበር መታተም የጀመረዉ፡፡ […]

March 31, 2021March 31, 2021የውጭ ዜና

የኒጀር ዋና ከተማ ውጥረት ነግሶባታል

ዛሬ ማለዳ በኒያሜ በፕሬዝዳንቱ ቤተመንግስት አቅራቢያ ከባድ የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተሰምቷል፡፡ የፕሬዝዳንቱ […]

March 31, 2021March 31, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካን ጨምሮ 14 አገራት የኮቪድ 19 የምርመራ ውጤት አሳስቦናል ሲሉ ቅሬታ አሰምተዋል፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት የዚህን ቫይረስ ወረርሽኝ አመጣጥን ለማጥናት ወደ ዩሃን ያደረገውን የጉዞ […]

March 31, 2021March 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

እውን በታሪካችን ለመጀመርያ ጊዜ በመረጥነው መንግስት እንተዳደር ይሆን?

አንድ ቀን ወደ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተቃረብን ቁጥር ወደ አዕምሯችን ይበልጥ እየቀረበ […]

Posts navigation

Previous 1 … 381 382 383 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.