Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 24, 2021March 24, 2021የውጭ ዜና

ኮንቴነር የጫነች መርከብ ስዊዝ ካናልን ዘጋች፡፡

በግብጽ በሜድትራንያንና በቀይ ባህር መካከል መርከቦችን የሚያገናኘው ሰው ሰራሽ ቦይ ዝግ መደረጉን […]

March 24, 2021March 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ተፈጽሟል ስለተባለዉ የሰብአዊ መብት ጥሰት በመጀመሪያ ሪፖርቱ ምን አለ?

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ተፈጽሟል ስለተባለዉ የሰብአዊ […]

March 24, 2021March 24, 2021የውጭ ዜና

ኢራን የሳዑዲ መራሹ ጦር በየመን ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት እንደምትቃወም ገለፀች፡፡

ድህነት ባጎሳቆላት የመን እየተከሰተ ላለው ግጭት ወታደራዊ እርምጃ መፍትሄ አይሆንም በማለት ኢራን […]

March 24, 2021March 24, 2021የውጭ ዜና

ጆ ባይደን የሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ማስወንጨፍ አሳሳቢ ነገር አይደለም ብለዋል፡፡

ባይደን አሜሪካ እና ሰሜን ኮሪያ ያላቸውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት እንዲያጠናክሩ ፍላጎት እንዳላቸዉም አስታውቀዋል፡፡ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከ18 አመት በታች ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት አይሰጥም ተባለ።

ከ18 አመት በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት አሁን ባለው ሁኔታ […]

March 23, 2021March 23, 2021ስፖርት

ብሄራዊ ቡድኑ በወንበዴዎች ታገተ

የBelize እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሄራዊ ቡድኑን አባላት የያዘው አውቶብስ በሄይቲ ወደ ሆቴሉ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአሜሪካ የፀጥታ ድልድል ላይ እንደማትገባ ሁሉ አሜሪካም በኢትዮጵያ ጉዳይ ባትገባ ጥሩ ነው— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

የአማራ ልዩ ኃይል ከትግራይ ክልል ይውጣ የሚባለው ተቀባይነት እንደሌለውም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል ተባለ፡፡

በትግራይ ክልል በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ በኋላ ክልሉን መልሶ ለመገንባት 40 ቢሊዮን […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ስለክትባት መወራት ከተጀመረ በኋላ ህብረተሰቡ ውስጥ መዘናጋት በመምጣቱ ምክንያት የተጠቂዎች ቁጥር መጨመር እያሳየ ነው ተብሏል፡፡

በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን አስመልክቶ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በተመለከተ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ከ 30 ሺህ በላይ እስረኞች ያለአግባብ ከእስር ተለቀዋል—ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለተነሱላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ […]

Posts navigation

Previous 1 … 385 386 387 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.