Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡

ካናል ፕላስ በዘጠኝ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ አገልግሎት ሊሰጥ ነው፡፡ ካናል ፕላስ የኢትዮጵያዊያን ታዳሚዎችን […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የቲቢ በሽታ እንዳለባቸዉ ከሚታሰቡ ሰዎች 29 በመቶ የሚሆኑት ወደ ጤና ተቋማት እየሄዱ አይደለም ተባለ፡፡

15ኛው አመታዊ የቲቢ ምርምር ጉባኤና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ39ኛ የሚከበረዉ የቲቢ ቀን […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በያዝነው ወር ብቻ ኢትዮጵያ 3 ቢሊዮን ብር የነዳጅ እዳ አለባት ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ ለነዳጅ በዓመት እስከ 3 ቢሊዮን ዶላር እንደምታወጣም ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ውጭ በህዳሴው ግድብ ላይ ሌላ አደራዳሪ እንደማትፈልግ በድጋሜ አስታወቀች፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ላይ ከአፍሪካ ህብረት ውጭ […]

March 23, 2021March 23, 2021የውጭ ዜና

በአሜሪካ ኮሎራዶ አንድ ጥቃት አድራሽ በገበያ ማዕከል በከፈተው ተኩስ 10 ሰዎች ተገደሉ፡፡

በኮሎራዶ አንድ ግለሰብ ፖሊስን ጨምሮ አስር ሰዎችን በገበያ ሥፍራ ተኩሶ መግደሉን ፖሊስ […]

March 23, 2021March 23, 2021የውጭ ዜና

በማጉፉሊ የብሔራዊ የአስክሬን ሽኝት ወቅት 5 የቤተሰብ አባላት ተረጋግጠው መሞታቸው ተነግሯል፡፡

የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ በትላንትናው እለት በዳሬሰላም አስከሬናቸው ለህዝብ እይታ በቀረበበት […]

March 23, 2021March 23, 2021የውጭ ዜና

ሳዑዲ አረቢያ የየመን ጦርነትን ለማቆም የሚያስችል የሰላም ዕቅድ አቅርባለች፡፡

ለስድስት አመታት የዘለቀውን የየመን ጦርነት ለማስቆም ሳውዲ አረቢያ አዲስ የሰላም እቅድ ማቅረቧን […]

March 22, 2021March 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የዉጭ ጣልቃ ገብነትን ከመከላከል ረገድ አብዛኛዉ ዲፕሎማቶቿ ላይ ክፍተኛ ክፍተቶች ይስተዋላሉ ተባለ፡፡

የተወሰኑ ዲፕሎማቶች የአገራቸዉን ጥቅም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያስረዱ ቢገኙም አብዛኞቹ ግን አቅማቸዉን […]

March 22, 2021March 22, 2021የውጭ ዜና

ለቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ በታንዛኒያ ዋና ከተማ ዶዶማ ብሔራዊ የአስከሬን ሽኝት እየተፈፀመ ይገኛል፡፡

ለዝግጅቱ የኬንያ ፣ የደቡብ አፍሪካ ፣ የዚምባብዌ ፣ የኮሞሮስ ፣ የሞዛምቢክ ፣ […]

March 22, 2021March 22, 2021የውጭ ዜና

የእንግሊዙ እና የደቡብ አፍሪካው ልውጡ የኮሮና ቫይረስ በሩዋንዳ መገኘቱ ተረጋገጠ፡፡

የሩዋንዳ ጤና ሚ/ር ዳንኤል ንጃሜ ለ ሀገረቱ ብሔራዊ ሚዲያ እንደገለፁት፣ የደቡብ አፍሪካው […]

Posts navigation

Previous 1 … 386 387 388 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.