Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 13, 2021March 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አባዱላ ገመዳ የክብር ዶክትሬት ተሰጣቸዉ፡፡

የሐረማያ ዮኒቨርስቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬዉ እለት ለሁለት ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ማእረግን […]

March 13, 2021March 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሐረማያ ዮኒቨርስቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬው እለት 573 የሚሆኑ ተማሪዎችን አስመርቋል።

በዛሬው እለት ከተመረቁት 573 እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 175ቱ ሴቶች ናቸው። ከእጩ […]

March 13, 2021March 13, 2021የውጭ ዜና

በፖሊስ በግፍ ለተገደለው ለጆርጅ ፍሎይድ ቤተሰብ 27 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊከፈላቸው ነው፡፡

የሚኒፖሊስ ከተማ ለጆርጅ ፈሎይድ ቤተሰብ 27 ሚሊየን ዶላር ካሳ እንዲከፍል ተወስኖበታል፡፡ የሚኒ […]

March 13, 2021March 13, 2021የውጭ ዜና

የታንዛኒያ ባለስልጣናት ጆን ማጉፋሊ በኮሮና አልተያዘም አሉ፡፡

የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፋሊ ከሰሞኑ በኮሮና ተይዘዋል ሲባል ነበር የተነገረው፡፡ አሁን ላይ […]

March 12, 2021March 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የ20 ሚሊዮን ብር የሎተሪ አሸናፊዉ መገኘቱ ተነገረ፡፡

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እድለኛ ታወቋል ብሏል፡፡ […]

March 12, 2021March 12, 2021የውጭ ዜና

በግብፅ በአንድ የአልባሳት ፋብሪካ ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ 20 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል።

ምንም እንኳን የሟቾቹ ቁጥር 20 ተብሎ ቢገለፅም ከዚህ በላይ ሊያሻቅብ እንደሚልችል ተጠብቋል። […]

March 12, 2021March 12, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ በሀምሌ የነፃነት ቀኗን ከኮቪድ ነፃ ሆና ለማክበር ተስፋ አድርጋለች፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በነፃነት ቀናችን ጁላይ 4 የሀገራቸን ህዝብ በሙሉ ተከትቦ […]

March 12, 2021March 12, 2021የውጭ ዜና

በናይጄሪያ 20 የሚደርሱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰምቷል።

በሀገሪቱ በሰሜናዊ የኒጀር ክልል ያሉ ትምህርት ቤቶች ለሁለት ሳምንታት ዝግ እንዲደረጉ መወሰኗን […]

March 11, 2021March 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የ2021ንዱ አለም አቀፍ የቴሌኮም ልማት ጉባኤ እንድታስተናግድ መመረጧ ተነገረ።

ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት […]

March 11, 2021March 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በላይአብ ፋርማሲስቲካልስ ከኤም ፋርም እና ከሀልተን ፋርማሲ ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት አደረገ፡፡

በላይአብ ግሩፕ ከአፍሪካ የመድሀኒት አከፋፋይ ከሆኑት ከኤም ፋርም እና ከሀልተን ጋር በጋራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 391 392 393 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.