Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 9, 2021March 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሁለት የቢራ ፋብሪካዎች ላይ የማሸግ እርምጃ መዉሰዱን አስታወቀ፡፡

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳለዉ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት የቢራ ፋብሪካዎች ላይ […]

March 9, 2021March 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከትግራይ ክልል ሁኔታ ጋር በተገናኘ የታሰሩ ተጠርጣሪዎች ላይ ተገቢ ያልሆነ የእስር አያያዝ አለመኖሩን አረጋግጫለሁ ብሏል፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ እና የኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች […]

March 9, 2021March 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የመንግስታቱ ድርጅት፣የአውሮፓ ህብረትና አሜሪካ በህዳሴው ድርድር ላይ ይግቡ የሚለውን ሀሳብ እንደማትቀበለው አስታወቀች፡፡

ግብፅ እና ሱዳን የድርድር ሂደቱ በተባበሩት መንግሰስታት ድርጅት፣በአውሮፓ ህብረት እና በአሜሪካ አማካኝነት […]

March 9, 2021March 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በምስራቅ አፍሪካ ታላቁ የውሃ ጋን የሆነው ጮቄ ተራራን ከጥፋት ለመታደግ ጠንካራ እርምጃ መወሰድ እንዳለበት ምሁራን አሳስበዋል፡፡

የጮቄ ሰንሰለታማ ተራራ በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ ከባህር […]

March 9, 2021March 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዜጎች ድጋፍ መድረጉ ተነገረ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በትግራይ ክልል በነበረው የህግ ማስከበር ሂደት ለተጎዱ ዜጎች […]

March 9, 2021March 9, 2021የውጭ ዜና

በኢኳቶሪያል ጊኒ በደረሰው ፍንዳታ የሟች ቁጥር 98 ደርሷ፡፡

ከትላንት በስቲያ ዕሁድ በደረሱት ተከታታይ ፍንዳታዎች 615 ሰዎች መጎዳታቸው እና 299 ያህሉ […]

March 9, 2021March 9, 2021የውጭ ዜና

በአሜሪካ የኮቪድ -19 ክትባትን የወሰዱ ሰዎች ቤተሰቦቻቸውን መጠየቅ ይችላሉ ተባለ፡፡

የመጨረሻውን ክትባት ከተከተቡ ሁለት ሳምንት የሆናቸው ከቫይረሱ ስጋት ነጻ መሆናቸውን የአሜሪካ የበሽታዎች […]

March 9, 2021March 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ትላንት ለሽምግልና በተቀመጡ የጉጂ እና የአማሮ ተወካዮች ላይ በተከፈተባቸው ድንገተኛ ተኩስ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

ትላንት በጉጂ ወረዳና በአማሮ ልዩ ወረዳ መካከል በህብረተሱ መካከል የተከሰተውን ዕለታዊ ግጭት […]

March 8, 2021March 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

20 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የሎተሪ እጣ የአሸናፊው ጊዜ ነገ ያበቃል፡፡

ጳጉሜ 2012 የወጣው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እስካሁን ድረስ አሸናፊው እንዳልታወቀ ተገልጾ ነበር፡፡ 20 […]

March 8, 2021March 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ፍቅር እስከ መቃብር መጽሀፍ በአለም አቀፍ ቋንቋዎች ሊተረጎም ነው፡፡

በደራሲ ሐዲስ አለማየሁ የተጻፈው ፍቅር እስከመቃብር (ልብ-ወለድ በ1958 ዓ.ም) መጽሃፍ በሀገራችን በርካታ […]

Posts navigation

Previous 1 … 393 394 395 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.