Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 1, 2021March 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ተጨማሪ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

በጋምቤላ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ተደብቆ የነበረ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር […]

March 1, 2021March 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለኮቪድ 19 ፅኑ ህሙማን የሚያስፈልጉ መተንፈሻ የተገጠመላቸው የማሽን አልጋዎች ሙሉ በሙሉ መያዛቸው ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ለኮቪድ 19 አገልግሎት የሚውሉት በተለይም ፅኑ ህሙማን የሚጠቀሙባቸው የማሽን አልጋዎች […]

March 1, 2021March 1, 2021የውጭ ዜና

በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል ዘጠኝ የአልሸባብ ወታደሮችን ገደለ።

የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያላቸው አሸባሪዎች ላይ ጥቃት […]

March 1, 2021March 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት በኮሮና ቫይረስ ታመው ወደ ጽኑ ሕክምና ለሚገቡ ለእያንዳንዳቸው ቢያንስ 200 ሺህ ብር ወጪ በማድረግ ላይ መሆኑን አስታወቀ።

በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ሰው በአማካኝ በአንድ የፅኑ ህክምና ማሽን ላይ ለመቆየት […]

March 1, 2021March 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በህክምና ሙያ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል።

በ1999 ዓ.ም ከተቋቋሙት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አንዱ የሆነው ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ […]

March 1, 2021March 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች በተገኙበት ሊከበር ነው።

በአዲስ አበባ በሚከበረው በዚህ 125ኛው የአድዋ በዓል ፕሮግራም ከአገሪቱ ሁሉም አካባቢዎች የተውጣጡ […]

February 27, 2021February 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከ64 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊን ህይወታቸውን በጨለማ ውስጥ እንደሚኖሩ ተገለፀ።

በሀገራችን ባሉት ዝቅተኛ የሀይል ማመንጫ ግድቦች ምክንያት ከ64 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች […]

February 27, 2021February 27, 2021የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና እና የአዉሮፓ አገራት እስራኤል በጆርዳን ስምጥ ሸለቆ እያፈረሰች ያለዉን የዜጎችን መኖሪያ ቤት እንድታቆም አሳሰቡ።

የመንግስታቱ ድርጅትና የአዉሮፓ አገራት እስራኤል በሁምሳ አል ባቂያ የመኖሪያ መንደር እያፈረሰ በመሆኑ […]

February 26, 2021February 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እርቅን ከውጭ ለማስገባት መሞከሯን እንድታቆም ምሁራን አሳሰቡ።

ዕርቅ ከውጭ ለማስገባት መሞከራችንን ማቆም አለብን ፣ ዕርቅ ጠይቀን ግጭት ሲላክልን ነው […]

February 26, 2021February 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለ አንድ ሰራተኛ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎት ዳግም ተጀመረ።

የተሽከርካሪ የፍጥነት መገደቢያን በተመለከተ ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስርያ ቤት አገልግሎት የሚፈልጉ ባለ […]

Posts navigation

Previous 1 … 396 397 398 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.