Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 28, 2021January 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ 70 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ የሴት ከፍተኛ አመራሮች ያሏቸው ፓርቲዎች ሁለት ብቻ እንደሆኑ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ኦዲትን ሀገራዊ ጥናቱን ዛሬ […]

January 28, 2021January 28, 2021ስፖርት

ጆዜ እንደ ልማዳቸው ክሎፕን ወርፈዋል::

ጆዜ ሞውሪንሆ የጨዋታ ዳኞች እና የዲሲፕሊን ኮሚቴ ሰዎች አንዳንድ አሰልጣኞች በተጠባባቂ ወንበር […]

January 28, 2021January 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የቀጣይ አስር አመት የትራንስፖርት መሪ እቅዷን ለማሳካት ከ3 ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋታል ተባለ፡፡

የትራንስፖርት ዘረፍ የአስር አመት መሪ የልማት እቅዱን ለማሳካት 3 ነጥብ 04 ትሪሊየን […]

January 28, 2021January 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከ139 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እንዳለዉ፣በ20/80 የቤቶች ልማት ፕሮግራም 100 ሽህ […]

January 28, 2021January 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጤና ሚኒስቴር ሥር የሚገኘውን የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጎበኙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጤና ሚኒስቴር ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሚገኘውን የሰው ሰራሽ […]

January 27, 2021January 27, 2021ስፖርት

የስምንት ዓመቱ ታዳጊ ከናይኪ ጋር ተፈራረመ::

ሜሲ ከናይኪ ጋር የመጀመሪያ ኮንትራቱን የተፈራረመው በ15 ዓመቱ ነበር፡፡ ኔይማር ደግሞ በ13 […]

January 27, 2021January 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ድንገት በተከሰተ የእሳት አደጋ የ ሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ።

የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በትላንትናው […]

January 27, 2021January 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ቻናሎች ወደ ኢትዮ ሳት መቀየራቸው ተከትሎ የዲሽ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል፡፡

ከሰሞኑ በርካታ የቴሌቪዥን ቻናሎች ወደ ኢትዮ ሳት መቀየራቸው ተከትሎ የዲሽ ዋጋ ጭማሪ […]

January 27, 2021January 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ብቻ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ1 ቢሊዮን በላይ ብር ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ።

የታላቁ ህሳሴው ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ባለፉት […]

January 27, 2021January 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሞታ ባንክ አክሲዮኖችን መሸጥ ጀመረ።

በምስረታ ላይ የሚገኘው ዳሞታ ባንክ የአክሲዮን ግዢና አከፋፈል ሂደቱም አስታውቋል። የምስረታ ባንኩ […]

Posts navigation

Previous 1 … 405 406 407 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.