Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 27, 2021January 27, 2021የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመጨመሩ ምክንያት የአስከሬን ሳጥን ዕጥረት ማጋጠሙ ተገለጸ።

በሃገሪቱ የሚገኙ የሬሳ ሳጥን አዘጋጆች በየእለቱ እየተመዘገበ ያለው የሟቾች ቁጥር ካለው የአስክሬን […]

January 27, 2021January 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ቤተሰብ ቃልኪዳን ፕሮጀክት በዚህ አመትም እንደሚቀጥል የጎንደር ዩንቨርሲቲ አስታወቀ ።

የጎንደር ዩንቨርስቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በዚህ አመት ዪንቨርሲቲውን የሚቀላቀሉ አዲስ ተማሪዎች […]

January 27, 2021January 27, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ታክስ አገልግሎትን ይሰጥበት ከነበረው የንግድ ባንክ በተጨማሪ በሶስት የግል ባንኮች መስጠት ሊጀምር ነው።

የገቢዎች ሚኒስቴር የኢ-ታክስ አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ እና ተደራሽነቱን ለማስፋት አገልግሎቱ ከሚሰጥበት የንግድ ባንክ […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዘርፉን በዋነኛነት ሲደቁሱት ከነበሩት ቸግሮች መካከል ተቋሙ የሚያገኘውን ገቢ ለራሱ ማዋል አለመቻሉ መሆኑን ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ሁለንተናዊ የሆነ የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችል የአስር አመት እቅድ […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኦፌኮ እና ኦነግ በቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ ተዋህደው ሊቀርቡ እንደሚችሉ አስታወቁ።

ብሔር ተኮር የሆኑት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ቀጣዩ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ አጣብቂኝ ውስጥ […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

45 የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን እንዳስገቡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ21 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በህገወጥ መንገድ ተይዘው መገኘታቸውን ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህገወጥ መሬት ወረራ ዙሪያ መግለጫ […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 322 ህንጻዎች ባለቤት አልባ መሆናቸው ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህገወጥ መሬት ወረራ ዙሪያ መግለጫ […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ቅድመ ምርመራ ጀመረ።

የኩላሊት ንቅለ ተከላ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በብቸኝነት እየተሰጠ እንደሆነ ይታወቃል። […]

January 26, 2021January 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ በቀጣዩ ምርጫ ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ሳይዋሀድ ብቻውን በመላው የሃገሪቱ የምርጫ ወረዳዎች እንደሚወዳደር አስታወቀ።

ኢዜማ በቀጣዩ ምርጫ ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ሳይዋሀድ ብቻውን በመላው የሃገሪቱ የምርጫ ወረዳዎች […]

Posts navigation

Previous 1 … 406 407 408 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.