Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 20, 2021January 20, 2021ስፖርት

ግብ ጠባቂው ያልተጠበቀ ጎል አስቆጠረ::

በእንግሊዝ ፉትቦል ሊግ የሚሳተፉት ቼልተን ታወን እና ኒውፖርት ካውንቲ 1ለ1 በተለያዩበት ጨዋታ […]

January 20, 2021January 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ እና ዙሪያ በጥምቀት በዓል ዕለት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎች ምክንያት ከ250 ሺህ በላይ ብር ንብረት መውደሙ ተገለጸ።

የመጀመርያው አደጋ የደረሰው በአቃቂ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በአንድ መኖርያ ቤት ላይ […]

January 20, 2021January 20, 2021የውጭ ዜና

የዙምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞቱ።

የዚምባብዌ ፕሬዘዳንት ምናጋግዋ በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት ከሆነ የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር […]

January 20, 2021January 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ መሪዎች የዘንድሮውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ ላይመጡ ይችላሉ ተባለ።

የአፍሪካ ህብረት መሪዎች በዓመት ሁለት ጊዜ በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እና […]

January 18, 2021January 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶች መደፈር፣ ግድያ ፣ ዝርፍያ ፣ እና ሌሎች ወንጀሎች የሚሸሸጉበት አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም

አቶ ፈለቀ አጥናፌ ይባላሉ የ76 አመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው፡፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ […]

January 18, 2021January 18, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

38 ኩንታል ካናቢስ ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ዛሬ ከሌሊቱ 7 ሰአት ላይ መነሻውን ሻሸመኔ ያደረገው ኮድ 3 አዲስ አበባ […]

January 15, 2021January 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሻሸመኔ ከተማ ራሱን ሬንጀርስ ቡድን ብሎ የሚጠራ 35 አባላት ያሉት የማፊያ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ።

የሻሸመኔ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በሞተር የታገዘ ከባድ […]

January 15, 2021January 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ ብቻ 70 ሚለዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው አስታወቀ፡፡

ፋብሪካው ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ በነበረው ጊዜ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ […]

January 15, 2021January 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ብልጽግና ፓርቲ በአገር አቀፍ ደረጃ 10 ሚሊዮን ገደማ አባላት እንዳሉት አስታወቀ።

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን የ2013 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም […]

January 14, 2021January 14, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀሎች እየተፈጸሙ መሆኑን የሲቪል ማህበራት ገለጹ፡፡

ማህበራቱ እንዳሉት፣በክልሉ ንጹሃን ሴቶች እየተገደሉ፣የአስገድዶ መድፈር እየተፈጸመባቸዉና ንብረታቸዉም እየተዘረፉ ነዉ ብለዋል፡፡ ማህበራቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 409 410 411 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.